ጉዳዩ :- የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ11/09/2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ እና በኮንስትራክሽን ገቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ : 3x4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በድህረ -ገፅ www.wptc.edu.et or www.wptcoc.blogspot.com ይጎብኙ፡፡
Please Check Your Name
1 VICHELE SERVICING&REPAIRING II
3 INTERMEDIATE APPAREL PRODUCTION II
4 ADVANCED APPAREL PRODUCTION III
5 APPAREL FASHION DESIGNING & TECHENOLOGY SUPERVISION IV
6 MECHATRONICS&INSTRUMENTATION IV
7 INDUSTRIAL ELECTRICAL MACHINES & DRIVES SERVICING II
8 HARDWARE AND NETWORK SERVICING III
9 HARDWARE AND NETWORK SERVICING IV
10 INFORMATION TECHNOLOGY SUPPORT SERVICE
11 INFORMATION TECHNOLOGY SUPPORT SERVICE II
12 DATA BASE ADMINISTRATION III
13 DATA BASE ADMINISTRATION IV
18 BARBENDING & CONCRETING III
19 MASONARY III
0 Comments
10 Q