ከላይ በርዕሱ
ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ
በ29/10/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ
በዋናዉ ግቢ እና
ኮንስትራክሽን ግቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ
እንዲሁም በምዝገባ ወቅት ፎቶ ግራፍ ያልሰጣችሁ 3x4 የሆነ
ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ
በድህረ-ገፅ wptcoc.blogspot.com
ይጎብኙ፡፡ ኮሌጁ በእለቱ ምዘና የሚሰጥባቸዉ የሙያ አይነቶችና ደረጃዎች፡፡
ተ.ቁ |
የሙያ
አይነት |
ደረጃ |
ምርመራ |
1 |
BASIC APPAREL PRODUCTION |
I |
|
2 |
Barbending &concreting |
II |
|
3 |
Barbending &concreting |
III |
|
4 |
BUILDING ELECTRICAL
INSTALLATION |
III |
|
5 |
INSTRUMENTATION
&CONTROL SERVICING |
III |
|
6 |
FRONT OFFICE SUPERVISION |
IV |
|
7 |
KNOW ABOUT BUSINESS/KAB/ |
CC |
|
8 |
ADVANCED APPAREL PRODUCTION |
III |
|
መሆናቸዉን እናሳዉቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
INSTRUMENTATION &CONTROL SERVICING III ADVANCED APPAREL PRODUCTION III |
0 Comments
10 Q