1 / 7
2 / 7
3 / 7
4 / 7
5 / 7
6 / 7
7 / 7
7 / 7
4 / 7
5 / 7
6 / 7
7 / 7

የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል 24/06/2015 ዓ.ም

የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል 24/06/2015 ዓ.ም

ለሚመለከተዉ ሁሉ

          የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ24/06/2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ  ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ :  3x4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በድህረ-ገፅ www.wptc.edu.et or www.wptcoc.blogspot.com  ይጎብኙ፡፡ 

Please Check Your Name 

1. house holding  

2. ELECTRONICS/ELECTRICAL DEPARTMENT

    *   wolkite BEEES-1

    *  wolkite IEMD-2 

    * wolkite ICS-3 

    *  wolkite mechatronics-4

3. INFORMATION TECHNOLOGY DEPARTMENT

  *  ITSS-1

   * ITSS-2

  * HNS L 3

  * DBA-3

 *  WMM-3




Post a Comment

0 Comments