#በእሳት_አደጋ_ምክንያት_ለተፈናቀሉ_ወገኖች_ድጋፍ_ተደረገ

********************************************
ዛሬ ሚያዝያ 21/2014: ድጋፉ ቀጥሎ ኮሌጃችን ካለው ላይ ቀንሶ እና የኮሌጁን መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በማስተባበር በተገኘ ገንዘብ የተገዛ ሚስማር እና ትርፍ አልባሳት በተጨማሪም በኮሌጁ የጋርመንት ት/ት ክፍል የተመረቱ አልባሳት በጠቅላላው ከ75 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ በጉራጌ ዞን በእዣ እና ሞህርና አክሊል ወረዳዎች በእሳት አደጋ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ቦታው ድረስ በመሄድ ድጋፍ ተደርጓል።