የበጀት አመቱ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተጠቃለለ የምዘና መርሃ-ግብር ማስታወቂያ፦
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ከቀን 23-25/10/2014 ዓ/ም እና ከቀን 29-30/10/2014 ዓ/ም ድረስ በሁለት ሳምንት ውስጥ ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት የ2014 በጀት ዓመት የምዘና ስራውን ያጠቃልላል።
በዚህም መሰረት ከቀን 23-25/10/2014 ዓ/ም፦
1- ቆሼ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
2- ቡኢ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
3- ጉንችሬ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
4- አርባምንጭ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
5- ሺንሺቾ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
6- ጦራ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
7- ቦዲቲ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
8- ሶዶ ግሎባል ብሪጅ
9- ሶዶ ሀርመኒ ብሪጅ
10- ሶዶ አማዶ ኮሌጅ
11- ቆሼ ሃፋ ኮሌጅ
12- ዲላ ኢንፎሊንክ ኮሌጅ
13- ዲላ ቢታንያ ኮሌጅ
14- አርባምንጭ ሳታ ኮሌጅ
15- ሾኔ እናት ኮሌጅ
16- ሆሳዕና አትላስ ኮሌጅ
17- ሆሳዕና አቶሚክ ኮሌጅ
18- አረካ ኤ.ኤም.ቲ. ኮሌጅ
19- ጦራ እናት ኮሌጅ ሲሆኑ፦
ከቀን 29-30/10/2014 ዓ/ም፦
1- ቡታጅራ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
2- ጂንካ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
3- ጨንቻ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
4- ወራቤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
5- ወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
6- ሀላባ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ
7- አገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ
8- ሆሳዕና ፍሪላንድ ኮሌጅ
9- ሆሳዕና ወርልድ ብራይት ኮሌጅ
10- ሆሳዕና ሪፍት ቫሊ ኮሌጅ
11- በሌ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ መሆናቸውን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፦
፨ የበጀት አመቱ ከመዘጋቱ በፊት በተለያዩ ምክንያቶች ምዘና ያልተሰጠባቸው ሙያዎች ከክላስተር አስተባባሪዎች ጋር በመናበብ ምዘናው የሚሰጥበትን ወይም ገንዘቡ ተመላሽ እንዲሆንላችሁ መጠየቅ ይገባል።
፨ በያዝነው በጀት ዓመት መጠናቀቅ ሲገባቸው ለቀጣይ በጀት የሚመጡ የምዘና ወይም ገንዘብ ይመለስልን ጥያቄ ኤጀንሲው ሀላፊነት አይወስድም።
፨ በቀሩት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የሚመጡ ማንኛውም አዲስ የምዘና አገልግሎት ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን
0 Comments
10 Q