*************************************
ዛሬ ሚያዝያ 03/2014: የኮሌጃችን ማህበረሰብ ለጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ለሚያደርጋቸው የልማት ስራዎች ላበረከተው አስተዋጽኦ በማህበሩ የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል። በኮሌጃችን በመገኘት የእውቅና ሽልማቱን ያበረከቱት የማህበሩ ዳይሬክተር አቶ ቅባቱ ተሰማ የኮሌጁ ለማህበሩ እያደረገ ያለው ድጋፍ በጣም ትልቅና በቀጣይም ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት እንደሆነ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆኑ በኮሌጃችን በኩል ደግሞ የእውቅና ሽልማቱ የተቀበሉት አቶ ኸይሩ አህመዲን በበኩላቸው እንዳሉት የኮሌጁ ማህበረሰብ ለዞኑ ልማት እና ለማህበሩ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።
0 Comments
10 Q