ዛሬ ታህሳስ 11/2014 ዓ.ም: የጉራጌ ዞን የቴክኒክና ሙያ ት/ትና ስልጠና መምሪያ እና በስሩ የሚገኙ ፓሊ-ቴክኒክ ኮሌጆች (ወልቂጤና ቡታጅራ) እንዲሁም ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጆች (አረቅጥ፣ አገና፣ ቡኢ፣ ጉንችሬ፣ ሃዋርያት፣ ድንቁላ፣ መሀል አምባ እና ቋንጤ) በስራቸው ከሚገኙ አሰልጣኝ መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች እና ሰልጣኝ ተማሪዎች በተዋጣ ከ1.5 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ስንቅ በማዘጋጀት የመከላከያ ሚኒስትር መ/ቤት በመገኘት አስረክበናል። በርክክቡ ላይ የተገኙት የመከላከያ ሚኒስትር ድኤታ ወ/ሮ ማርታ ሊውጂ ምስጋናቸውን ያቀረቡ ሲሆን የጉራጌ ዞን ቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ ኃላፊ አቶ ፈቱ አብዶ በበኩላቸው ይህ ድጋፍ የመጀመሪያ መሆኑንና የህልውና ዘመቻው እስኪጠናቀቅ ድጋፋችንን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል። ሁሌም ድል #ለጀግናው_መከላከያ_ሰራዊታችን
- Home
- About
- _About Us
- _Contact US
- Occupation Dep't
- _ICT
- _Electricity & electronics technology
- _Automotive technology
- _Metal manufacturing technology
- _Garment technology
- _Textile technology
- _Construction technology
- _Pre-construction technology
- _ Hotel technology
- Download TTLM
- _Level 3 HNS
- _Level 4
- __DBMS LEVEL 3 and 4
- _Level 5
- Software Download
- COC Exam
- _Level one
- _DBMS L-3 COC
- VALUE CHAIN
- Tutorial
- OSI Layer
- Login
0 Comments
10 Q