ዛሬ ታህሳስ 05/2014፡ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ደረጃ ሴት የህብረተሰብ ክፍሎች ደረጃ በተካሄደው #የNoMore እንቅስቃሴ፣ የመከላከያ ሰራዊታችንን በሚደግፍና የሴቶችን ጥቃት በሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የኮሌጃችን ሴት ሰልጣኞች፣ አሰልጣኞች እና አስተዳደር ሰራተኞች ንቁ ተሳትፎ አድርገዋል።